ሕወሓት በውስጥ ተቃውሞ እየተፈተነ ነው

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

ከሃምሳ ዓመታት በላይ በተለይም ያለፉትን ሰላሳ ዓመታት ገናና የነበረው ሕወሓት በህዝቡ ዘንድ ያለው አመኔታና ድጋፍ ተሸርሽሯል:: ይልቁንም ተቃውሞ እየበረታበት ነው:: የዋዜማ ሪፖርተር ከመቀሌ ይህን አሰናድታለች

Category
Ethiopian News