በአዲስ አበባ እየተካሔደ ያለውን ሕገወጥ የመሬት ወረራ ወ/ሮ አዳነች አበቤ አመኑ።

Your video will begin in 6
Skip ad (3)

የመሬት ምዝበራን ለማስቆም በትኩረት እንደሚሠራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ በአዲስአበባ እየተካሔደ ያለውን ሕገወጥ የመሬት ወረራ ወ/ሮ አዳነች አበቤ ለኢቲቪ በሰጡት መግለጫ በይፋ አመኑ።

Category
Ethiopian News