ዋናውን ኃላፊነት ሰጥቶ ‹በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ› ማለት ስህተት ነው፡፡ አቶ መርሐጽድቅ መኮንን

Your video will begin in 6
Skip ad (3)
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሕግ አማካሪ አቶ መርሐጽድቅ መኮንን አዴፓ ዕጩ ርዕሰ መስተዳድር በማቅረቡ ዙሪያ በሰጡት አስተያዬት ‹‹ዋናውን ኃላፊነት ሰጥቶ ‹በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ› ማለት ስህተት ነው›› ብለዋል፡፡ ሙሉ ውይይቱን አድምጡት፡፡
Category
Ethiopian News