-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
ዛሬ ኅዳር 8 የመከላከያ ሠራዊት በትግራይ በምሥራቅና በምዕራብ ግንባሮች ወሳኝ ድሎችን ተቀዳጅቷል።
https://mereja.com/amharic/v2/398946
https://mereja.com/amharic/v2/398946
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
ጥቃት ተፈፅሞብን ሁለት ቀን ካደረን በኋላ መከላከያና የአማራ ልዩ ኃይል ደርሶ ነው ነፃ ያወጣን።
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=4b0a26437
ከህወሃት ፅንፈኛ ቡድን እና ከኦነግ ሸኔ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተቋማት እና ግለሰቦች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል- ፌዴራል ፓሊስ
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=736625b13
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=4b0a26437
ከህወሃት ፅንፈኛ ቡድን እና ከኦነግ ሸኔ ጋር ግንኙነት የነበራቸው ተቋማት እና ግለሰቦች ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል- ፌዴራል ፓሊስ
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=736625b13
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
ግጭቱን ማስቆም ያለበት የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት አይደለም – አሜሪካ
DW - በኢትዮጵያ መንግሥት እና በሕወሓት አመራር መካከል ትግራይ ውስጥ ያለው ግጭት የሚያበቃውም በኹለቱ ኃይላት መኾኑን አሜሪካ ገለጠች። የሰላማዊ ሰዎች ደኅንነት መጠበቊ ወሳኝ እንደኾነ፤ በዋናነትም የዜጎቿን ደኅንነት ለማስጠበቅ በመንቀሳቀስ ላይ እንደምትገኝ ጠቅሳለች። ትናንት ማምሻውን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚንስትር ቲቦር ናዥ እና በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሚካኤል ራይኖር ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ ስላለው ኹኔታ በስልክ ኮንፈረንስ ለጋዜጠኞች በሰጡት ልዩ ማብራሪያ ወቅት ነበር ይኽንኑ የተናገሩት።
በማብራሪያው ወቅትም፦ «የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ግጭቱ ፍጻሜ እንዲያገኝ፤ ሰላም እንዲሰፍን፤ ሰላማዊ ሰዎች መጠበቃቸውን ለማሳሰብ የተቻለውን ጥረት ያደርጋል» ያሉት ቲቦር ናዥ፦ «ግጭቱን ማስቆም ያለበት ግን የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት አይደለም» ሲሉ አጽንዖት ሰጥተዋል። «ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ፤ ሕወሓት ጥቅምት 24 ቀን ትግራይ ክልል ውስጥ የሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል ላይ የመጀመሪያውን ጥቃት ከሰነዘረበት ጊዜ አንስቶም በግልም፣ በይፋም እጅግ እንዳሳሰበን አጽንዖት ሰጥተንበታል» ሲሉም አክለዋል። ሰላማዊ ሰዎች ሆነ ተብሎ ዒላማ ውስጥ እንዲገቡና ጥቃት እንዲፈጸምባቸው ስለመደረጉ የወጡ ዘገባዎች አኹንም በጥልቅ እንደሚያሳስባቸው ገልጠዋል። በማይ ካድራ ለተፈጸመው ጭፍጨፋ ወንጀለኞች ለሕግ እንዲቀርቡም በድጋሚ ጠይቀዋል። የማይ ካድራውን ጭፍጨፋም አውግዘዋል።
ድርጊቱ የተፈጸመው ከተማዪቱን ለቀው በሚያፈገፍጉ የሕወሓት ወታደሮች እና ሚሊሺያዎች እንደኾነ ያመላክታል» ያሉት ቲቦር ናዥ፦«የሰብአዊ መብት ጥሰቶች» በመላ በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ አሳስበዋል። ጥፋተኛ ኾነው የተገኙትም በሕግ አግባብ እንዲጠየቊ ጥሪ አስለላልፈዋል።
በተለይ አንዳንድ የውጭ ሃገራት ተንታኞች እና ጋዜጠኞች በተደጋጋሚ እንደሚገልጡት በትግራይ የተጀመረው ወታደራዊ ዘመቻ ቃጣናው ላይ ተጽእኖ ይኖረው እንደኾነም የተጠየቊት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሚንስትር ቲቦር ናዥ ስለኢትዮጵያ ጥንታዊ መንግሥትነት እና ነፃ ሀገር መኾን በማብራራት የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሚናን ጠቅሰዋል። «ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ሥልጣን ከያዙበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያ የቃጣናው አነቃቂ ኾናለች» ብለዋል። «ከመቶ ሚሊዮን በላይ ሕዝብ ያላት ኢትዮጵያ የኹለት ሺህ ዓመት የመንግሥት ታሪክ ያላት ናት። ከሰሃራ በታችም ፈጽሞ ቅኝ ያልተገዛች ብቸኛዋ ሀገር ናት» ሲሉም ተናግረዋል።
ሕወሓት ወደ ኤርትራ ዋና ከተማ አስመራ ሚሳይሎችን አስወንጭፎ ግጭቱን ቃጣናዊ ለማድረግ ቢሞክርም ኤርትራ ከግጭት ራሷን መቆጠቧን ቲቦር ናዥ አወድሰዋል። «ከሕወሓት አመራር ዓላማዎች መካከል አንዱ ግጭቱን ቃጣናዊ ለማድረግ መሞከር ነበር» ያሉት ረዳት ሚንሥትሩ፦«በትግራይ አጠቃላይ ሕዝብ ዘንድ የጀብደንነት ነበልባልን ለመለኮስ» የተሞከረ መኾኑንም ጠቅሰዋል። ቲቦር ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ባደረጉት ውይይት መንግሥት ዋነኛ ግቡ በመቶ ሺህ የሚቆጠር አባል ካለው ሕወሓት ውስጥ አመራሩ ላይ መኾኑን አጽንዖት መስጠቱን አስምረውበታል።
አምባሳደር ሚካኤል ራይኖር በበኩላቸው ቲቦር ናዥ በተናገሩት እንደሚስማሙ ገልጠዋል። የሕወሓት ፍላጎትን በተመለከተ፦ «ፍላጎታቸውን በትክክል ማወቅ ባይቻልም ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አህመድን አስወግዶ ላለፉት 27 ዓመታት የበላይ ወደ ኾኑበት የኢትዮጵያ የፖለቲካ አውድ ለመመለስ ያለመ ይመስላል» ያሉት ቲቦር ናዥ፦ የህወሃት ስልት ተቃራኒ ነገር እንዳስከተለ ጠቅሰዋል። የሕወሓት ድርጊት፦ «ቢያንስ አሁን ጠቅላይ ሚንሥትሩን በመደገፍ ኢትዮጵያውያንን እንደ ሀገር ያሰባሰበ ይመስላል» ብለዋል። ኹኔታው፦ «የኢትዮጵያ ብሔራዊነትን በእውነቱ አስደንግጧል» ሲሉም አክለዋል። አምባሳደር ሚካኤል ራይኖር በኹኑ ወቅት «የክልል እና የፌዴራል መንግሥታት እንዲሁም መጠነ ሰፊ ሕዝብ በመንገስት ዙሪያ መሰባሰቡንም» ተናግረዋል።

TPLFs destruction of Axum Airport
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
Brief illustrative summary of efforts to reconcile with TPLF that have been thwarted since 2018.
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
የህወሓት ጁንታ ታጣቂ ሃይል በማይካድራ የፈጸመውን ጭፍጨፋ በመቀሌ ለመድገም ዝግጅት እያደረገ ነው- ሜ/ጀኔራል መሀመድ ተሰማ
https://mereja.com/amharic/v2/404519
የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋል
https://mereja.com/amharic/v2/404521
https://mereja.com/amharic/v2/404519
የህወሓት ቅጥረኞች የተዛባ መረጃን የማሰራጨት ተልዕኮን ተቀብለው ወደ ሱዳን ከሸሹ ዜጎቻችን ጋር ተቀላቅለዋል
https://mereja.com/amharic/v2/404521
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
---------------------------------------
በወንጀል የሚፈለጉ የህወሃት አመራሮች በሰላም እጃቸውን ይስጡ – ዋና ሳጅን ትግስት ረዳ የአቶ ጌታቸው ረዳ ታናሽ እህት
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=73fced12d
----------------------
ህወሓት በጦር ወንጀለኝነት እና በዘር ማጥፋት ሊጠየቅ ይገባል
https://mereja.com/amharic/v2/405371
------------------
ፖለቲካችን ቆይታ ከአቶ ኤፍሬም ማዴቦ ጋር
https://mereja.com/amharic/v2/405256
--------------------
መከላከያ ሠራዊት ለመጨረሻው ምዕራፍ ትዕዛዝ በተጠንቀቅ ላይ መሆኑን አስታወቀ
https://mereja.com/amharic/v2/405301
Please wait, video is loading...

[ጥብቅ መረጃ] መቀሌን የማውደም ድብቅ ዕቅድ | የጦርነቱን መነሻ የሚያውቁት ጃዋር፤አብይ እና ጌታቸው አስፋ ናቸው
Watch here https://mereja.com/video2/watch.php?vid=c7127271d

በአዲ ምስኖ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሕወሓት ያስቀመጣቸው ብዛት ያላቸው የመድፍ ጥይቶችና ቢ ኤም መሳሪያዎች ተገኙ
https://mereja.com/amharic/v2/407621
https://mereja.com/amharic/v2/407621
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊት በትላንትናው ምሽት የተቀዳጀውን ድል በማስመልከት በኢፌዴሪ ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር በመገኘት የድጋፍ ሰልፍ በማድረግ ላይ ይገኛል።
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: በሕወሓት የጥፋት ኃይል በሰሜን እዝ ጦር ላይ የተፈጸመ እጅግ አስፈሪና ጨካኝነት የተሞላው በጥላቻ የተሞላ ወንጀል ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ የሰጡት ምስክርነት ያዳምጡት
*ባጫ ታንከኛ አይደለም ከታንክ ጋር የሚማረክ
*እንደተማረኩ አድርጌ ወሬውን ያናፈስኩት ራሴው ነኝ
*ይህን ጁንታ ሃይል አሳድጀ በካቴና ይዤ ለፍርድ አቀርበዋለሁ
የጀኔራል ባጫ ሙሉ መግለጫ እነሆ
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=05502e4b6

የተቀላጠፈና የተቀናጀ የሎጀስቲክስ አገልግሎት መሰጠቱ ለሰራዊቱ ድል የላቀ ሚና ነበረው
https://mereja.com/video2/watch.php?vid=cf5558a4e