-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
የመከላከያ ሰራዊት በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሐገሩን የማዳን ተልእኮ እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ጠ/ ሚ አብይ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጦርነት መጀመሩን ተናገሩ ። ከአዲስ አበባ እና ባህር ዳር ባለ ቀይ መለዮ ለባሽ ኮማንዶዎችን የያዙ የጦር ሂሊኮፕተሮች እና አንቶኖቭ አውሮፕላኖች መቀሌ ከተማ በብዛት እያረፉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
..................
ሕወሐት በትግራይ በሚገኘው የመከላከ ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሷል። ሰሜን ዕዝንም ለመዝረፍ ሙከራ አድርጓል። ይህ ሠራዊት ከሃያ ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲጠብቅ የቆየ ሠራዊት ነው። በቦታው የሚገኘውም የትግራይን ሕዝብ ከጥቃት ለመከላከል ነው። ሕወሐት ግን እንደ ባዕድና እንደ ወራሪ ሀገር ሠራዊት ቆጥሮ።፣ የመከላከያ ሠራዊቱን ለመምታትና ለመዝረፍ ተነሥቷል። በዳልሻሕ በኩልም ጦርነት ከፍቷል።
መንግሥት የትግራይ ሕዝብ እንዳይጎዳ በማሰብ፣ ጦርነት እንዳይፈጠር የትእግሥቱ ጫፍ ድረስ ታግሷል። ጦርነት የሚቀረው ግን በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ አይደለም።
የመከላከያ ሠራዊታችን በኮማንድ ፖስት እየተመራ ሀገሩን የማዳን ተልዕኮውን እንዲወጣ ትእዛዝ ተሰጥቶታል። ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በሰከነ መንፈስ እንዲከታተል፣ በየአካባቢው ሊከሠቱ የሚችሉ ትንኮሳዎች በንቃት እንዲቃኝና ከመከላከያ ሠራዊታችን ጎን እንዲቆም ጥሪ አቀርባለሁ።

Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
በኢንተርኔት ነፃነት ላይ የሚሰራው ኔት ብሎክስ የተሰኘው ድርጅትም ከዛሬ ዕለት ጥዋት ጀምሮ ኢንተርኔትና የስልክ አገልግሎት መቋረጡንም አስታውቋል።
https://mereja.com/amharic/v2/386666
https://mereja.com/amharic/v2/386666
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
በሕወሐት ሚሊሻ ከበባ ውስጥ የነበሩ የተወሰኑ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዓባላትን ከከበባ ማውጣት ተቻለ
https://mereja.com/amharic/v2/386663
https://mereja.com/amharic/v2/386663
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Senior Member
- Posts: 11753
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands

-ቅርቃር ላይ 16 የትግራይ ልዩ ኃይል ተገድለዋል፣
- በርካቶች ተማርከዋል፣
-ከአማራ ልዩ ኃይል አንድ ሰው ብቻ ቆስሏል፣
-በነገራችሁ ላይ በወልቃይት ታግቶ የነበረውን የመከላከያ ኃይል የታደገው የአማራ ልዩ ኃይል ነው።
-ከኢትዮጵያ መከላከያ ጋር አንዋጋም ያሉ የትግራይ ልዩ ኃይል አዛዦች በወያኔ ተረሽነዋል፣
-በአሁኑ ሰአት ወያኔዎች ከሁለት ተከፍለዋል። እነ ጌቻቸው አሰፋ እስከመጨረሻዋ እንዋጋለን ሲሉ እነ ደብረጽዮን ደግሞ ህዝቡን አናስጨርሰው እንደራደር እያሉ ናቸው።
ድል ለኢትዮጵያ፣ ድል ለትግራይ ሕዝብ፣ ድል ለመከላከያ ኃይላችን
© ጥበቡ ታደለ
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
- Senior Member
- Posts: 11753
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia Highlands
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
በሰሜን ዕዝ የሚገኘው የመከላከያ ሠራዊት ደርሶበት የነበረውን ጥቃት በማካካስ አሁን ላይ የህግ የበላይነትን የማስከበር ተግባሩን አጠናክሮ መቀጠሉን አዲስ የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬታሪያት አስታውቋል፡፡
በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ በትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ደርሶበት የነበረው ጥቃትን ተከትሎ ሠራዊቱ ህግ ወደ ማስከበር ስራ መግባቱን ሴክሬታሪያቱ በሰጠው መግለጫ አመልክቷል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዳሉት የትግራይ ልዩ ኃይል ከአማራ ክልል ጋር ግጭት እንዲፈጥር የሚታዩ ትንኮሳዎች እየታዩ ነው፡፡
ሠራዊቱ አሁንም ቢሆን የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየሰራ መሆኑን የገለፁት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ የትግራይ የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ህዝብ ጋር ዋጋ በከፈለ የጥቃት ዒላማ መሆኑ የሚያሳዝን ተግባር ነው ብለዋል፡፡ የትግራይ ክልልም ሆነ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ተገንዝቦ ከሠራዊቱ ጎን እንዲሰለፍ አሳስበዋል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬታሪያት ኃላፊ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በበኩላቸው የተፈጠረው ግጭት በአጠቃላይ በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል ሳይሆን ከተወሰኑ ጥቅመኛ ስብስቦች ጋር የተፈጠረ ግጭት መሆኑን የክልሉ ህዝብ ሊረዳ ይግባል ብለዋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊቱ ደርሶበት የነበረውን ጥቃት በማካካስ አሁን ላይ የህግ የበላይነትን የማስከበር ተግባር እና ቦታዎችን የመቆጣጠር ሥራዎችን በመሥራት ላይ መሆኑንም አምባሳደር ሬድዋን ገልፀዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬታሪያቱም ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ለህዝቡ እንደሚያደርስ አስታውቋል፡፡ ምንጭ፦EBC
በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሠራዊት ላይ በትግራይ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ ደርሶበት የነበረው ጥቃትን ተከትሎ ሠራዊቱ ህግ ወደ ማስከበር ስራ መግባቱን ሴክሬታሪያቱ በሰጠው መግለጫ አመልክቷል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን እንዳሉት የትግራይ ልዩ ኃይል ከአማራ ክልል ጋር ግጭት እንዲፈጥር የሚታዩ ትንኮሳዎች እየታዩ ነው፡፡
ሠራዊቱ አሁንም ቢሆን የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየሰራ መሆኑን የገለፁት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣ የትግራይ የመከላከያ ሠራዊት ከትግራይ ህዝብ ጋር ዋጋ በከፈለ የጥቃት ዒላማ መሆኑ የሚያሳዝን ተግባር ነው ብለዋል፡፡ የትግራይ ክልልም ሆነ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ተገንዝቦ ከሠራዊቱ ጎን እንዲሰለፍ አሳስበዋል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬታሪያት ኃላፊ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በበኩላቸው የተፈጠረው ግጭት በአጠቃላይ በፌደራል መንግስቱ እና በትግራይ ክልል መንግስት መካከል ሳይሆን ከተወሰኑ ጥቅመኛ ስብስቦች ጋር የተፈጠረ ግጭት መሆኑን የክልሉ ህዝብ ሊረዳ ይግባል ብለዋል፡፡
የመከላከያ ሠራዊቱ ደርሶበት የነበረውን ጥቃት በማካካስ አሁን ላይ የህግ የበላይነትን የማስከበር ተግባር እና ቦታዎችን የመቆጣጠር ሥራዎችን በመሥራት ላይ መሆኑንም አምባሳደር ሬድዋን ገልፀዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ሴክሬታሪያቱም ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ ለህዝቡ እንደሚያደርስ አስታውቋል፡፡ ምንጭ፦EBC
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
ከዚህ በፊት ከመከላከያ ሠራዊት ተቀንሰው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መኮንኖች ወደ መከላከያ ሠራዊቱ እንዲመለሱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ትእዛዝ ተሰጥቷቸዋል:-
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ
1. ሌ/ጄኔራል ባጫ ደበሌ
2. ሌ/ጄኔራል ዬሐንስ ገ/መስቀል
3. ሌ/ጄኔራል አበባው ታደሰ
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
ከሃዲው የሕወሓት ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት ላይ ያደረገው ትንኮሳ በመከላከያ እና በሕዝብ ትብብር ከሽፏል - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን የሰጡት መግለጫ።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማምሻውን የሰጡት መግለጫ።
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
ጀግናዉ ሰራዊት በወሰደዉ የማጥቃት እርምጃ በህወሓት ነብሰ በላ ቡድን ሃይል ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ ኪሳራ በማድረስ የቡድንና የነብስ ወከፍ መሳሪያዎችንም ማርኳል ፡፡
https://mereja.com/amharic/v2/387251
https://mereja.com/amharic/v2/387251
-
- Member+
- Posts: 9499
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
Re: የመከላከያ ሠራዊታችን ትእዛዝ ተሰጥቶታል ቀዩ መሥመር የመጨረሻው ነጥብ ታልፏል። ሀገርና ሕዝብ ለማዳን ሲባል ኃይል የመጨረሻው አማራጭ ሆኗል። ጠ/ ሚ አብይ
የኢትዮጵያ አየር ሃይል በመቀሌ ከተማ በሚገኙ ስትራቴጂ ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ ድብደባ ፈፀመ