የአፋር ልዩ ሀይል ከመከላከያ ጋር ተቀላቅሎ ከባድ ጥቃት ከፍቷል

[addtoany]

የአፋር ልዩ ሀይል ከመከላከያ ጋር ተቀላቅሎ ከባድ ጥቃት ከፍቷል!

የአፋር ልዩ ሀይል ከመከላከያ ጋር በመሆን አብ አላ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ላይ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ ሙሉ ከተማውን ተቆጣጠረው ቦታው የአፋር ክልል የነበረ ሲሆን ህወሀት ስልጣን ሲይዝ ወደትግራይ እንደተካተተ መረጃወች ያመላክታሉ::

ትግራይን ከአፋር ክልል ጋር የሚያገናኙ ሁሉም መንገዶች ተዘጉ። ትግራይን ከሱዳን ጋር የሚያገናኙ ሁሉም ድንበሮች ተዘግተዋል።
ትግራይ ጋር የሚያገናኙ ሁሉም መንገዶች በእሳት ቀለበት በመዘጋታቸው ወንበደው የሚፈረጥጥበት ቦታ አጥቷል። በትግራይ ክልል ከምሽቱ 2 ሰአት በሗላ መንቀሳቀስ ተከልክሏል። ሁመራን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረው መከላከያና የአማራ ልዩ ሀይል ወደ ሰሜን እየገሰገሰ ነው። እጁን ወደ ሰማይ እያንጨፋረረ የሚማረከው የትግራይ ልዩ ሀይል አባላትና የጦር መሳሪያ ቁጥር ስፍር የለውም።

Image may contain: one or more people, sky, tree and outdoor, text that says 'B612'