በአንበሶች ጊቢ የሚጠበቁ አንበሶች በርካቶቹ ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተነገረ

በአዲስ አበባ አንበሳ ጊቢ ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አንበሶች በህይወት ይኑሩ አይኑሩ የሚታወቅ ነገር እንደሌለ የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እንደ ገለጹት ከዚህ ቀደም የአንበሶቹን ድምጾች በብዛት የሚሰሙ ሲሆን ካለፉት አራት አመታት ወዲህ ግን ምንም ድምጽ እንደማይሰሙ ነው የተናገሩት። ምንም እንኳ የድርጂቱ ሀላፊ አንበሶቹም ሆነ የሌሎቹ እንስሳት ጤና በደህና ሁኔታ ላይ ይገኛል ቢሉም ነዋሪዎቹ […]