“ህወሀት እድሜያቸው 15 አመት የሆናቸውን ታዳጊዎች የሚመለምለው ለምንድነው?” አቶ አሰገደ ገ/ስላሴ ከመቀለ

ህወሓት አማራር በአሁኑ ወቅት እድሚያቸው ከ 15 አመት በላይ የትግራይ ህዝብ በተለይ ወጣተች የአንድ ፓርት አባል እንዲሆን ተገዶ እንዲመዘገብ መደረጉ ለምን አላማ?? ከህወሓት መንደር ውስጥ እንደሚሸልኩት መረጃዎች ፣ 1ኛ ለህወሓት የሚፎካከሩ አካላት በህዝብ ማኸል እንዳይገቡ ከገቡ ከህዝብ መህጸን የተወለደ ህወሓት የሚባል ፓርት ስር አይኖረውን ። ወይ ከአለት ላይ የተተከለ ዛፍ ሊሆን ይችላል ። 2ኛ መጭው […]