Blog Archives

ዘበነ ለማ ቤተክርስቲያን እንዲረክስ አደረገ

ከታዛቢ፤ ዋሽንግተን ዲሲ

  • በዛሬው ዕለት በስደተኛ በሚተዳዳረው አንጋፋው የሜሪላንድ ደብረ ገነት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ውስጥ የወያኔው ተላላኪ አባ መላኩ (ፋኑኤል) እንዲመጡ በማድረግ ቤተክርስቲያኑን እንዲረክስ አድርጓል
  • አንጋፋው የሜሪላንድ ደብረ ገነት የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ምዕመና ለምን ቤተክርስቲያናቸውን መቆጣጠር ቸል እንዳሉ ብዙዎችን እያጠያየቀ ይገኛል

ጳጳሳት፣ካህናት፣ መምህራንና ዲያቆናት  …

Posted in Amharic