በወያኔ ምክንያት አገር እየጠፋና እየወደመ በሚገኝበት ጊዜ እውነቱን ማስተማርና መመስከር ሲገባቸው ከገዥዎች ጋር ተስማምተው ለመኖር ሀቁን እየደፈጠጡ ስለሚያወናብዱ ሰባኪዎችና መምህራን ተብየዎች የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት የተጠናቀረበት ቪዲዮ ይመልከቱ።…
በወያኔ ምክንያት አገር እየጠፋና እየወደመ በሚገኝበት ጊዜ እውነቱን ማስተማርና መመስከር ሲገባቸው ከገዥዎች ጋር ተስማምተው ለመኖር ሀቁን እየደፈጠጡ ስለሚያወናብዱ ሰባኪዎችና መምህራን ተብየዎች የተላለፈ ወቅታዊ መልዕክት የተጠናቀረበት ቪዲዮ ይመልከቱ።…
ዲባባ ዘለቀ
በማኅበረ ቅዱሳን ተዘጋጅቶ“ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮዋን እንጠንቅቅ፣ ድርሻችንን እንወቅ” በሚል መሪ ቃል ከመጋቢት 15-21 ቀን 2008 ዓ.ም በኤግዚቢሽን ማእከል ለ5ኛ ጊዜ ሊያካሔደው የነበረው ዐውደ ርዕይ ለእይታ ሊቀርብ ጥቂት ሰዓታት ሲቀር በቀጭን ትእዛዝ ያገደውንየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን …
ከፍያለው ስዩም
ግንቦት ሰባት እ.አ.አ. ከማርች 26 እስከ 27, 2016 ድረስ አካሂዶት በነበረው በባዕዳን ቋንቋ “ቪዥን” በመባል የሚጠራው ቡድን ጥቂት ታዳሚዎች በተገኙበት ስብሰባ አካሂዶ እንደነበር ይታወቃል። የስብሰባው “የወደፊቷ ኢትዮጵያ የሽግግር፣ የዲሞክራሲና በብሔራዊ አንድነት” የሚል ታፔላ ተለጥፎበት ነበር። ታዲያ የዚህ ስብሰባ …