በተለያዩ ቦታዎች ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመከፈቻ ቀናቸው እንዲዘገይ መመሪያ የተሰጠ መሆኑ ታወቀ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በተለያዩ ቦታዎች ያሉ ዩኒቨርስቲዎች የመከፈቻ ቀናቸው እንዲዘገይ መመሪያ የተሰጠ መሆኑ ታወቀ በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወለጋ፣ በአምቦ፣ በወሊሶ፣ በአዳማ፣ በባሌ፣ በሐረር ወዘተ. የሚገኙ ዩኒቭርሲቲዎች ከመደበኛ የዘመኑ የትምህረት መከፈቻ እንዲዘገይ የውስጥ መመሪያ መተላለፉ እየተነገረ መሆኑን ተረድተናል፡፡ በቅርቡ የተከሰተው ሕዝበዊ አመጽ ተማሪዎች ከክረምቱ መዘጋት በኋላ ወደ ትምህርት ገበታቸው ሲመለሱ በየዩኒቭርሲቲዎች ከፍተኛ የተማሪዎች አመጽ ሊካሄድ እንደሚችል ወያኔ ስጋት ስላደረበት ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ሊታወቅ ችሏል፡፡ ወያኔ የቱን ያህል በመጪው ዘመን ሊከሰት የሚችለውን የተማሪዎች አመጽ ለመግታት ይማስን፣ የተማሪዎችና የወጣቶች አመጽ በመላው ሀገሪቱ የማይቀር መሆኑን የፖለቲካ አዋቂዎች አስተያየታቸውን ይሰነዝራሉ፡