በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አሁን ባለው ቁጥር ከ295 በላይ ሰዎች በቢሾፍቱ ተረሽነዋል፡፡ 120 አስክሬኖች ወደ ቢሾፍቱ ሆስፒታል ሲሄዱ 175 የሚሆኑት አስክሬኖች ወደ አዲስ አበባ ተጭነዋል፤ወደ ቢሾፍቱ ሀይቅ ውስጥ ከአስለቃሽ ጪስ እና ከጥይት ሸሽቶ የሰጠመ ህዝብ ቁጥር ብዛት ግን ገና አልታወቀም፡፡

በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል፤፤
#Ethiopia #Oromoprotests #Irreecha2016 #MinilikSalsawi #Shashemene

በደብረዘይት በኢሬቻ በዓል ላይ የተፈጸመውን ወታደራዊ እርምጃ ተከትሎ በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል፤፤ ወጣቶች ወገኖቻችን ደም ፈሶ አይቀርም፣ የእኛም ደም ነው የፈሰሰው፡፡ ክብራችን፣ መብታችንና ነጻነታችን እስከሚመለስ ትግሉ ይቀጥላል፡፡

በተመሳሳይ የአጄ ከተማና አካባቢቀው ነዋሪዎች ለኢሬቻ በዓል በሄዱ ወገኖቻቸው ላይ በደረሰው አሰቃቂ ወንጀል ለመቃወም አደባባይ ወጥቶ በከተማ መስተዳድር ግቢ የተሰቀለውን ባንዲራ አውርደው ኮከብ ጠሌለበትን የኢትዮጵያ ሰንደቅና የኦነግ ዓርማ በቦታው ሰቅለዋል፡፡ ይህን ተከትሎ ታጣቂ ኃይሉና ነዋሪው ከፍተኛ ትንቅንቅ ውስጥ ናቸው፡፡

'በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል፤፤ #Ethiopia #Oromoprotests #Irreecha2016 #MinilikSalsawi #Shashemene በደብረዘይት በኢሬቻ በዓል ላይ የተፈጸመውን ወታደራዊ እርምጃ ተከትሎ በሻሸመኔ ህዝቡ ለተቃውሞ ወጥቶ በአደባባይና በየቀበሌው ከታጣቂ ኃይል ጋር ተፋጦ ይገኛል፤፤ ወጣቶች ወገኖቻችን ደም ፈሶ አይቀርም፣ የእኛም ደም ነው የፈሰሰው፡፡ ክብራችን፣ መብታችንና ነጻነታችን እስከሚመለስ ትግሉ ይቀጥላል፡፡ በተመሳሳይ የአጄ ከተማና አካባቢቀው ነዋሪዎች ለኢሬቻ በዓል በሄዱ ወገኖቻቸው ላይ በደረሰው አሰቃቂ ወንጀል ለመቃወም አደባባይ ወጥቶ በከተማ መስተዳድር ግቢ የተሰቀለውን ባንዲራ አውርደው ኮከብ ጠሌለበትን የኢትዮጵያ ሰንደቅና የኦነግ ዓርማ በቦታው ሰቅለዋል፡፡ ይህን ተከትሎ ታጣቂ ኃይሉና ነዋሪው ከፍተኛ ትንቅንቅ ውስጥ ናቸው፡፡'