ኮንሶ ሕዝብ ያልተቀበለው ስብሰባ እንዲካሄድ መገደዱን ተገለጸ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በኮንሶ ሕዝቡን በማስገደድ ስብሰባ እየተካሄደ እንደሚገኝና ሕዝቡም ስብሰባውን እንዳልተቀበለው የኮንሶ ሕዝብ እንደወከላቸው ከሚናገሩ አባላት መካከል አንዱ አስታወቁ።
አዲስ አበባ —
የወጣት ተወካይ ነኝ ያለ አንድ አባልም ቤተክርስትያን ተሰብሮ እንደተመዘበረ ይናገራል።
የደቡብ ክልል ቃል-አቀባይ ተደርጓል የተባለውን ሁሉ አስተባብለዋል።
የኮንሶ ሕዝብ ወክሎናል ከሚሉት 23 የኮሚቴ አባላት አንዱ አቶ ገመቹ ገንሴ ኮንሶ ዛሬም ውጥረት ነግሶባታል ውላለች ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጸዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/09/23/1739b1dd-ff16-4fe0-aa4f-a37105d2786f.mp3