የሃላፊነታቸው የተነሱ የኦህዴድ አባላት በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ከፓርቲው ኃላፊነት የተነሱት የኦህዴድ ሊቀ-መንበር አቶ ሙኽታር ከድር እና ምክትላቸው ወ/ሮ አስቴር ማሞ በሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት እንደሚቀጥሉ ተገለጸ።
አዲስ አበባ —
የኦህዴድ ማእከላዊ ኮሚቴ በድጋሚ እንደገለጸው ሁለቱ አመራሮች የተነሱት በራሳቸው ጥያቄ ነው።
ማእከላዊ ኮሚቴው በኦሮምያ ክልል ስለጠፋው የሰው ሕይወት እና ንብረት መውደው የተሰማው ጥልቅ ሃዘን ዛሬ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/09/22/405858c3-6d0c-4589-9a67-f633418bb862.mp3