ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል። #MinilikSalsawi
በጎንደር ዩንቨርስቲ የተጀመረው ስብሰባን ቦይኮት የማድረግ እንቅስቃሴ ቀጥሎ ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የወያኔን የስልጣና ስብሰባ በመቃወም ስብሰባውን በማቆም ትተው መውጣታቸው ታውቋል።በወታደሮች አስከብባች ሁን ደብረ ብርሃን ሰላም ናት ትላላቹህ መጀመሪያ ጦሩን ከክልሉ ኣስወጡና ወደ ድንበር ውሰዱት ከዛ ኑና ሰብስቡን ያሉት ደብረብርሃን ዩንቨርስቲ መምህራን የኦሮሚያ የኣማራ እና የኮንሶ ጉዳይ በኣጣቃላይ የሃገሪቱ ጉዳይ በወያኔ ኣሰልጣኝ ነን ባዮችና በመምህራን መካከል ትልቁን ክፍተት በመፍጠር ስብሰባዎች በየኣደራሹ መበተን ጀምረዋል፥ በገርጂና በመካኒሳ የተደረጉ ስብሰባዎች ከተበተኑ በኋላ በድጋሚ የመድረክ መሪዎች(ኣሰልጣኞች) ተቀይረው ድጋሚ ተጀምረዋል።
