የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ተጀመረ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ተጀመረ:
ዛሬ በተጀመረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምሁራን ውይይት አዲስ ነገር እንደተከሰተ ሸገር 102.1 ራዲዮ ዘግቧል፡፡ ምሁራኑ፣ ውይይቱ በኦሮሚያና በአማራ ክልል ለተገደሉ ወገኖቻችን የኅሊና ፀሎት በማድረግ ይጀመር በማለት ውይይቱ በኅሊና ጸሎት እንዲጀመር አድርገዋል፡፡
ለስብሰባ የተመደበውም 5 ሚሊዮን ብር በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ይሰጥልን ብለዋል፡፡ በተጨማሪም መንግስት ያቀረባቸው የመወያያ አጀንዳዎች ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ስለተወያየንበት ስለአፈጻጸሙ ብቻ ልንወያይ ይገባል ብለዋል፡፡ በውይይቱ አካሄድ ያልተስማሙ የተወሰኑ ምሁራን ውይይቱን ረግጠው መውጣታቸውም ተሰምቷል::
(@Alem Tefera)