!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ! = አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ ህዝበ ሙስሊሙ ድንገተኛ ተቃውሞ አደረገ!የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!

አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ

አዲስ አበባ በጀሞ ፉሪ

ዛሬ ኢድ ሰላት ለይ ህዝበ ሙስሊሙ ቀይ ወረቀት በመያዝና እጁን በማጣመር ታስረናል በማለት ቅፅበታዊ ተቃውሞ ተደረገ ።የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!የዘንድሮውን የኢድ አል አድሃ በዓል ለማክበር በጎንደር ከተማ የተሰባሰቡ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዕለቱ የተቃውሞ መልዕክት የሆነውን ቀይ ፊኛ ወደሰማይ ለቀዋል።
ቀይ ፊኛን ወደ ሰማይ መመልቀቁ ጎን ለጎን ህዝቡ እጁን በማጣመር በሃገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች የሚፈጸሙ ግድያዎችን አውግዘዋል:: #MinilikSalsawi

የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!

የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች ተቃውሟቸውን አሰሙ!