ይድረስ ለስዩም መስፍን:- የባድመው መሬት የት ደረሰ?


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


“ትግሬ አይሁድ ፣ አማራ እና ኦሮሞ ናዚ-ሒትለር”

14203091_832830650186434_4048030945547711096_nስዩም መስፍን ያው እንደተለመደው ህወሓት እና ትግራይ የማይነጣጠሉ የአንድ ሳንቲም ገጽታ እንደሆኑ ነግሮናል። ስለዚህ ህወሓትን ተቃወምክ ማለት ትግሬን ተቃወምክ ማለት ነው፣ ህወሓት ይውደም ካልክ ትግሬ ላይ “ናዚ” ሆንክበት ማለት ነው።

ስዩም ስለናዚ ሊያስረዳ