ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።

ጎንደር ህዝብ ተቃውሞውን ግድግዳ እና ቆርቆሮ ላይ መፈክሮች በመፃፍ እየተቃወመ ይገኛል:: Minilik Salsawi – mereja.com
ከመፈክሮችም ውስጥ
፩ ፡ ሞት ለወያኔ
፪ ፡ ህውሃት ይውደም
፫ ፡ ድል የህዝብ ነው
፬ ፡ የፈራ ይመለስ
፭ ፡ አማራ ታጠቅ
፮ ፡ ደማችንን እንመልሳለን ወ.ዘ.ተ የሚሉ ነበሩ። #MinilikSalsawi