አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!!
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም
አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!
አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ። https://www.youtube.com/watch?v=FtugwEqb0d0
አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ በሕዝብ ላይ ለፈፀሙት የህዝብ ጭፍጨፋ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ይጠይቁ።
ይህን ቢያደርጉ የህዝባችንን ቁስል ይቅማል፣ ሌሎችን ለይቅርታ ይጋብዛል፣ ነፍስ ያተርፋል፣ መልካም ምስሌነትን ያበረታታል። ይህንን በተመለከተ አቶ ታምራት ላይኔ ከስር ቤት እንደወጡ የሰጡትን ወንጌልን ተቀብያለሁና ኢየሱስ ያድነኛል ብለው አጀው ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንድም ይቅርታ ሲጠይቁ እስከአሁን አልታዩም። ክርስቶስን ተቀብያለሁ የሚለው “የማጭበርበሪያ ምስክርነትን” ይመስላል። ምናልባት ጉዳዩን አቶ ታምራት ከስር ቤት ተፈጥትነው ወደ አሜሪካን እንዳቀኑና ትዝብታቸውን ያሳረፉት ቀሲስ አስተአየ ጽጌ ሚያዚያ 2 ቀን 2002 ዓ.ም. ከጻፉት “ኢትዮጵያ በሶስቱ ‘ፍካሬዎች” ብለው የጻፉት ጦማር ላይ ከቀረበው ተጎርዶ የተወሰደ እዚህ ላይ ቀርቧል። [ለማንበብ ከፈልጉ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ:: አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!!!]
በወቅቱ የተፃፈውም ሙሉ ኢትዮጵያ በሶስቱ ፍካሬዎች” ጦማር ለማንበብ ከፈልጉ የሚቀጥለውን ሰንሰለት ይጫኑ።
http://medhanialemeotcks.org/pdf/FIKARE.pdf