ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወታደሮችን በማመላለስ ተጠምዷል ከ አ.አ. በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና ጎጃም አቅጣጫ በ10 ኦራል መኪና የተጫኑ ወታደሮች አልፈዋል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ወያኔ በፍራቻ እየተራወጠ ነው የሕዝቡን ተቃውሞ መቆጣጠር ኣልቻለም ጦር ያሰፍራል ጦሩ ራሱ ብሶት ያለበት ስለሆነ ኣብዛኛው እያጉረመረመ ነው፤ በተለያየ ጊዜ ወደ ጎጃም እና ጎንደር ያስገባውን ጦር በማውጣት በምትካቸው ለሎችን እያመታ ይገኛል በዚህም መሰረት ከ አ አ በደሴ በኩል ወደ ጎንደርና ጎጃም አቅጣጫ በ10 ኦራል መኪና የተጫኑ ወታደሮች አልፈዋል ከመቀሌ ወደ ሱዳን በልጉዲ ጦር ዛሬ በማስገባት ላይ ነው

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወታደሮችን በማመላለስ ተጠምዷል

ዛሬ ከባሕር ዳር አየር መንገድ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው ከጠዋት ጀምሮ የትግሬ መከላከያ ሠራዊት ሲያመላልስ ውሏል። እስካሁን ድረስ 5 ትልልቅ አውሮፕላኖች ከ1000 በላይ አጋዚ አራግፈዋል። የባሕር ዳር ወጣቶች በአየር መንገድ በኩል ያለውን መንገድ እንዲዘጉም መረጃውን የሰጡን ምንጮቻችን ገልጸዋል።

Minilik Salsawi