እለታዊ መረጃ.. ከአዲስ አበባ ህዝባዊ እምቢተኝነት አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


  • በአዲስ አበባ ከፍተኛ ውጥረት አለ። በአንዋር መስጊድ አካባቢ ከፍተኛ ፍተሻ በመካሄድ ላይ ነው።
  • ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ በእሁዱ ሰልፍ ላይ እንዳትገኙ እያሉ በማስጠንቀቅ ላይ ናቸው
  • ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ ለሞቱ ፖሊሶች የመታሰቢያ ቀን በሚሊኒየም አዳራሽ አዘጋጀ። ከአቶ ሃይለማርያም