ከ ደብረብርሃን ሸዋ አማራ‬ ወጣት የተላከ መልክት: #ቤተ_አማራ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Amhara Tegalo 45

“ዛሬ የደብረብርሃን ባጃጅ ሾፌሮችን የከተማው ከንቲባ እና ካድሬዎች ሰብስበው የእሁዱን ሰልፉ እንዳትወጡ ከወጣችሁ ታሪፍ እንጨምራለን እያሉ ሲያስፈራሩን ዋሉ።በሌላ በኩል ደግሞ የቀበሌ ካድሬዎች ቤት ለቤት እዬዞሩ እሁድ ሰልፍ እንዳትወጡ እያሉ አንዳንድ ወጣቶችን ፊርማ ሲያስፈርሙ ውለዋል ። በጣም የገረመኝ ግን ካድሬዎች ለእግራቸዉ