የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኢትዮጵያ አየር መንገድ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱ ተነገረ::የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጁባ እንዳይሠራ በደቡብ ሱዳን መንግስት መታገዱን እየተነገረ ነው።የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተከለከለበት ምክንያትም በቫይስ ፕሬዝድት ሪክ ማቻርና በሳልቫኪር መካከል በቅርቡ በተነሳው ጦርንት ጊዜ ቤተ መንግስት ውስጥ የተገደሉት የሪክ መቻር ጠባቂዎች በኪሳቸው የኢትዮጵያዊነት ፓስፖርት ይዘው በመገኘታቸው መሆኑን ነው እንደምክንያት የተወሰደው።

አየር መንገዱ የዩጋንዳን አየር መንገድም በመወከል ከካምፓላ ጁባ በቀን 3 ጊዜ ያደርግ የነበረውን በረራ ሙሉ ለሙሉ አቁሟል።ከጁባ አዲስ አበባ የሚያደርገውን በረራ ጦርነቱ በተነሳ ማግስት ጁባ ያረፈውን ፕሌን ከነተሳፋሪው የሳልቫኪር ጦር ስላባረረውና ከዚያ ወዲህ ሊመለስ አልቻልም። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገንዘቡን ሊያጣ ይችላል የሚል ግምትም አለ።

Source Minilik Salsawi