የኣዲስ አበባ ወጣቶች ከዚህ ቀጥሎ የተመለከተውን መልዕክት የያዘ በራሪ ወረቀት በራሳቸው ተነሳሽነት አሳትመው እያሰራጩ ነው
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጉዳዩ: ሰላማዊ ሰልፍ ማወጅን ይመለከታል፡፡
በ25 አመታት የኢህአዴግ አገዛዝ ዉስጥ ከስርአቱ ተጠጊዎችና ከስርአቱ አቀንቃኞች ዉጪ አንድም የተጠቀመ ሰዉ እንደሌለ እሙን ነዉ፡፡
”በመሆኑም ብሄራዊ ክብሬ ተነክቷል፤ ሰበአዊና ዴሞክራሲያዊ መብቴ ተጥሷል፤ በሀገሬ ሰርቼ መኖር አልቻልኩም፤ ድግሪን የሚያህል የት/ርት ደረጃ ይዤ ድንጋይ እንድፈልጥ …