ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ሕወሓት በአወዳይ በወሰደው እርምጃ 6 ንጹሃን ተገደሉ ከ26 በላይ ቆሰሉ


በዛሬው እለትም የቤት ለቤት አፈሳው ቀጥሎ ውሏል የትልቁን መስጅድ ኢማም ከመኖሪያ ቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰድዋቸውእማኞች ለቢቢኤን ገልጸዋል:: በበዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷል
በትላንትናው እለት የመንግስት አጋዚ ወታደሮች በከፈቱት ጥቃት 6 ሲገደሉ 26 በላይ እንደቆሉ ታውቋል፡፡ በዛሬው እለት በከተማዋ ማወከቡ መቀጠሉን የገለጹት ምንጮቻችን በዛሬው እለትም በየቤቱ ወንዶችን እያሰሩ እንደነበር ገልጸዋል ፡፡ ሸህ አህመድ አሊሾ የተባሉትን የአወዳይ ትልቁን መስጅድ ኢማም ከቤታቸው እየደበደቡ እንደወሰዱዋቸው የቢቢኤን ምንጮች ገልጸዋል፡፡


በሌላ በኩል በዴሳ በተደረገው ተቃውሞ ህዝቡ እስር ቤትን በመስበር እስረኞችን አስፈትቷዋል
የመንግስት ታጣቂ ሀይሎች በወሰዱት የሀይል እርምጃ 4 ሰው በጠይት የተመታ ሲሆን አንዱ ወዲያው ሞቶዋል