በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል አርሲ ፣ሃረርጌ ፣ቦረና እና በኣከባቢው ወረዳዎችና ከተሞች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሏል።በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ በኣርሲ ሮቤ ገርጄዳ በሃረርጌ ደደር ከተማ ፣ጉራዋ ወረዳ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን ከሮቤ ወደ በቆጂና ኣሳሳ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል።

በዚህ ተቃውሞ ላይ የኣግዓዚ ሰራዊት ከሕዝብ ጋር መጋጨቱ ታውቋል፤ ከዚሁ ከተያያዘ መረጃ ሪሃና ኣህመድ የተባለች የኮምቦልቻ ኮሌጅ ኣንደኛ ኣመት ተማሪ በኣግዓዚ ወታደሮች በጉራዋ ከተማ ተገድላለች። ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬