አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች እንዲጠየቁ ጅቡቲና ሶማሊያ አሳሰቡ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ።
ዋሽንግተን —
ጅቡቲና ሶማሊያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ላይ ተጠያቂነት እንዲኖር የውሣኔ ሀሳብ አቀረቡ።
ሁለቱ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የዓለሙ ድርጅት በኤርትራ ላይ ያሠማራው የመብቶች አያያዝ አጣሪ ቡድን ያቀረበውን ሪፖርት አወድሷል፡፡
አንዳንድ የኤርትራ መሪዎች በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ወይንም በሌሎች የፍትህ ችሎቶች ክሥ እንዲመሠረትባቸው ያቀረበው ምክር በውሳኔ እንዲደገፍ የሃገሮቹ ሃሣብ መክሯል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/06/27/700bbb7b-8e31-4216-b114-d668fd16caf7.mp3