በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ወጣት በግፍ መገደሏን ተከትሎ ተቃውሞ ተነሳ
#Ethiopia #Oromoprotests #Harerge #EPRDF #OPDO #MinilikSalsawi
በምስራቅ ሀረርጌ ጨለንቆ ሰብሪና አብደላ የተባለች ተማሪ ከሳምንታት በፊት ነው የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰደችው። ሳብሪና ቤተሰቧችን ለመርዳት መንገድ ላይ ሻይ በመሸጥ ላይ እያለች በኢህአዴግ ታጣቂዎች በትላትናው በጨለንቆ ላይ ተገድላለች።
የሰብሪና በግፍ መገደል የአካባቢውን ማህበረሰብ ያስቆጣ ሲሆን በዛሬው እለት አዲስ አበባ ና ድሬዳዋን የሚያገናኘው የአስፓልት መንገድ ጨለንቆ ላይ በትላንትናው ዕለት በተገደለችው የ10ኛ ክፍል ተማሪ ምክንያት በተቆጡ ህዝባዊ ሀይሎች ሙሉ በሙሉ በዛ መስመር ያልፍ በነበረ ባስ መዘጋቱን ለማወቅ ተችሏል።( ቢቢኤን ሰኔ 14/2008)
