ሕጋዊው የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሲኖዶስ የጵጵስና መዐረግ ሰጠ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በስደት የሚገኜው የኢትዮጵያ ሲኖድስ በካሊፎርኒያ ግዛት አዲስ ሊቃነ ጳጳሳትን የጵጵስና መዐረግ ሠጠ።
1ኛ. አባ ወልደ ትንሳኤ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ በርናባስ የካሊፎርኒያ ጳጳስ
2ኛ.
አባ ጽጌ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የመንበረ ፓትርያርክ ጽ/ቤት ጳጳስ
3ኛ. አባ ገብረ ሥላሴ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የአውስትራልያ ጳጳስ
4ኛ. አባ ሳሙኤል ብፁዕ – የጵጵስና መጠሪያቸው – አቡነ ናትናኤል የደቡብ አፍሪካ ጳጳስ
5ኛ.
አባ ሳሙኤል – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ አብርሃም የኤድመንተን ጳጳስ
6ኛ.
አባ ገብረ ስላሴ – የጵጵስና መጠሪያቸው – ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የኦሪገን ጳጳስ
በቀጣይ 7 ቆሞሳት የተመረጡ ሲሆን በኮሎቦስ ኦሃዮ በጥቅምት የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ስርአተ ሲመቱ ይፈፀማል::