በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኒዘርላንድ ወንጀለኛ በመጥፋቱ 8 ማረሚያ ቤቶች ተዘጉ፡፡
ከዚህ ቀደም 19 ማረሚያ ቤቶችን ኒዘርላንድ መዝጋቷ ይታወሳል ፡፡ፆመኛ ማረሚያ ቤት የፈጠረችው ኒዘርላንድ ታድያ ማረሚያ ቤቶቿን ለኪራይ እየተጠየቀች ነው፡፡በተለይም ጎረቤቷ ቤልጂየም እስር ቤት እንድታከራያት ደጅ እየፀናቻት ነው፡፡ኒዘርላንድ ዜጎቿ የደረሱበት የጎነ ማህበራዊ የአስተሳሰብ ልዕልና ከወንጀለኝነት እንደታደገላት ተገልጿል፡፡ከሱስ የራቀ፣ባለ ዓላማ፣ራሱን በራሱ የሚዳኝ ማህበረሰብ በመፍጠርም ዓለምን እየመራች ነው፡- ኒዘርላንድ ፡፡
CCTV