የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የኤርትራ መንግስት ጦርነት ከፈተብኝ ሲል የወያኔ ኣገዛዝ በሚዲያው ዘገበ።
ትላንትና ማምሻውን በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ዛላምበሳ ግንባር ኣከባቢ ላይ በተባበሩት መግስታት የወጣበትን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ውንጀላ ተከትሎ በኢሳያስ ኣፈወርቂ የሚመራው የኤርትራ መግስት ጦርነት ከፍቶብኛል ሲል የወያኔው ኣገዛዝ ሚዲያው በሆነው ኣውራባታይምስ በኩል በሰበር ዝዐና ተናግሯል፥ በሁለቱ ሀገሮች ድንበር አካባቢ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ ሲደረግ አምሽቷል። ከገለልተኛ ወገን ማረጋገጫ አልተገኘም።
ከዚህ ጋር በተያያዘ የ ኤርትራ ሰራዊት በተለይ በዛላምበሳ ግምባር በኩል ኳስ ሲጫወቱ በነበሩ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ኣባሎች ጥቃት እንደተፈፀመም እየተገለፀ ነው። http://www.awrambatimes.com/?p=14938