በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው 34 ሰዎች ተገድለዋል::(ስም ዝርዝራቸውን ከነመግለጫው ይመልከቱት)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ከወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው በተለያየ ጊዜያትና ቦታዎች በህገ-ወጥ ግድያ 34 ሰዎች ተገድለዋል፤ 93 ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም፤ 3 ሰዎች ድብደባና ማሰቃየት ደርሶባቸዋል፤ 17 ሰዎች በህገ ወጥ ታስረዋል፤ 11 ሰዎች መሬታቸውንና ንብረታቸውን ተነጥቀዋል፤ 80 ሰዎች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል … በሰመጉ 141ኛ ልዩ መግለጫ መሰረት።