የወያኔው አቶ ኢዜአ ከሞሮኮ የከብቶች ፎቶግራፍ ሲስርቅ ተያዘ:: ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ስርቆቱ በየአቅጣጫው ቀጥሏል።
እነዚህ ከታች የምትመለከቷቸው ወዛም ድልብ ከብቶች ከዘጠኝ ወራት በፊት ሞሮኮዋዊ ፕሮፌሰር አድናን ረማል ለቀንድ ከብቶች ጤንነት ለሚያደርግው ጥረት 100 ሺህ ዶላር ሽልማት ሲሸለም http://goo.gl/Z9fdds ድረ ገጽ ላይ የታዩ ናቸው። …ይሁንና የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በወላይታ ሶዶ ዞን ገበሬዎች የተሻሻሉ የእንስሳት ዝርያዎችን በመጠቀማቸው ህይወታቸው ተቀየረ ሲል ይህንኑ ፎቶ ገጭ አድርጎታል። http://goo.gl/63cNvD ~> ስለ ስርቆት ለማውራት ቅድሚያ የራስን እጅ ማጥራት! – የትነበርክታደለ
