የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የግንቦት 20 25ኛ አመት የተመለከተ መልእክት ( VIDEO ) Ginbot 20
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#የግንቦት_20_ፍሬዎች #25Years_of_Tyranny ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና ለባሕር ገብረናል::ባለፉት 25 አመታት በሃሰት ፕሮፓጋንዳ እና በሃሰት የኢኮኖሚ እድገት ሆዳችንን በባዶ ነፍተውንቃል::ባለፉት 25 አመታት የሃገሪቷ አንጡረ ሃብት በትግሪኛ ተናጋሪ ካንሰሮች እና ግብረአበሮቻቸው ተዘርፏል::ባለፉት ሃያ አምስት አመታት በሃገርና እና በሕዝብ ላይ የተሰራው ወንጀል ተዘርዝሮ አያልቅም::ይህን ደሞ ሃገር ወዳዶች ብቻ ሳይሆኑ የወያኔ ካድሬዎችን የሚስማሙበት ሳይፈሉ የሚውጡት ሃቅ ነው::ባለፉት 25 አመታት ያጣነውን ክብራችንን ወደ ቀድሞ ክብራችን ለመመለስ የዜግነት ግዴታችንን መወጫው ወሳኝ ወቅት ላይ ነን::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=k37TupLS1w0]