ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#Ethiopia ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን በቅርቡ ሊለቅ ነው:: Teddy Afro
#MinilikSalsawi ታዋቂው ድምጻዊ ቴዲ አፍሮ በቅርቡ እያጠናቀቀ የሚገኘውን አዲስ አልበሙን እንደሚለቅ በፌስ ቡክ ገጹ ላይ ተናግሯል::
ቴዲ አፍሮ ከዚህ የሚከተለውን መልእክት ለአድናቂ ወዳጆቹ አስተላልፏል::
ውድ ወዳጆቼ አዲሱ አልበሜን በማጠናቀቅ ላይ እገኛለሁ ። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በቅርቡ የሚወጣበትን ቀን አሳውቃቹጏለው ፥ እኔ እንደ ወደድኩት እናንተም እንደምትወዱት ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ።