የአውሮፓ ፓርላማ አባላት በኢትዮጵያ ዴሞክራሲ እና ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጥሪ አቀረቡ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የአውሮፓ ፓርላማ አባላት የኢትዮጵያ ጠ/ሚ እና ተቃዋሚዎችትን አነጋገሩ። የአውሮፓ ፓርላማ አባላቱ፣ የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን ሲሁኑ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውት ጉብኝት አርብ ነው ያጠናቀቁት።

አዲስ አበባ — የኢትዮጵያ መንግሥት በሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ከሚወነጀለው የአውሮፓ ፓርላማ ውሣኔ ጀርባ ያለው የሶሻሊስቶችና ዴሞክራቶች ልዑካን ቡደን አዲስ አበባ ውስጥ ያደረገውን ጉብኝት አርብ አጠናቅቋል።
በዚሁ ውሣኔ ወንፈስ ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ለማስፈን እንዲከበሩና ለኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አስረድቻለሁ ሲሉ የቡድኑ ፕሬዝደንት ጂአኒ ፒኬላ ተናግረዋል።
እስክንድር ፍሬው ከአዲስ አበባ የላከውን ዘገባ ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።
http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/04/01/b28ead67-0bf5-4166-acfb-e21493d50353.mp3?download=1