የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የሰማያዊ ፓርቲ ውዝግብ ቀጥሏል::ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው::
#Ethiopia @Semayawiparty #Blueparty #Kelemkend #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የስነ ስርዓት ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ሻምበል ካሳሁን እንዳሉት … ምንም አይነት የተጭበረበረ ገንዘብ እንደሌለና ነገር ግን ሆን ተብሎ ፓርቲውን ለማፍረስ የታቀደ ሴራ ነው ሲሉ ተናግረዋል::..የፓርቲው የስነስርኣት ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ሆኜ ሳለ ከየት እንደመጡ የማላውቃቸው የፓርቲ አባላት ያልሆኑ ከሕገ ደንቡ ውጪ ሁለት ሰዎች ከኮሚቴው ጋር እንዲሰሩ ተጨምረዋል ሲሉ እኔ በሌለሁበት ሁለቱ እንግዳ ሰዎች ፓርቲውን ለማፍረስ እቅዳቸውን ተግባራዊ አደረጉ ሲሉ በነኢንጂነር ይልቃል እና በፓርቲው አመራሮች ላይ የታቀደውን ሴራ ይፋ አድርገውታል::ዝርዝሩ ከዚህ ምስል ላይ ያገኙታል::(ምስሉ የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ነው) #ምንሊክሳልሳዊ