መቐለ የህዝብ ቁጣ ሊነሳ ይችላል


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


መቐለ የህዝብ ቁጣ ሊነሳ ይችላል

Amdom Gebreslasie's photo.

===========

በመቐለ ከተማ በባጃጅ ኣድማ መምታት የተነሳ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ተከስተዊል።
ህዝቡ ከፍተኛ እረሮ እያሰማ ነው።

በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ችግሩ ካልተፈታ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቀስ ይችላል። ህዝቡ በይፋ ተቃውሞው እየገለፀ ይገኛል።

የህዝቡ መንፈስ የተረዳው የክልሉ መንግስት ከፍተኛ የፖሊስና የትግራይ ልዩ ሓይል በከተማዋ ፈሰዋል።

መንግስት የቆየው ህዝብ የመናቅ ልምዱ ማቆም ኣለበት።

መንግስት የችግሩ መፍቻ ኣድርጎ የወሰደው ሚኒባስ ታክሲዎች ከኣቅም በላይ እንዲጭኑ መፍቀድ ብቻ ነው።
ከኣቅም በላይ የመጫን መፍትሄው ለኣደጋ ምክንያት ሊሆን ይችላል።

‪#‎Bajaj_Protest_Mekelle_Tigray‬

“ወጣቶቹ መንግስት መመርያው ተሰርዘዋል ካላለ ኣድማው ኣናቆምም ህዝብ ማለት እኛ ነን” ኣድማ መቺ የመቐለ ወጣቶች።

ነፃነታችን በእጃችን ነው።

it is so.