የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopiaJudges‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ስራቸውን በፈቃዳቸው ከስራቸው የለቀቁ መሆኑን ፎርቹን ጋዜጣ ገልጿል::የጠቅላይ ፍ/ቤቱ ፕሬዝዳንቱ ከሳምንት በፊት መልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡ መሆኑ የታወቀ ሲሆን የመልቀቂያቸው ምክንያት ከጤና ጋር የተያያዘ መሆኑን በደብዳቤያቸው አስፍረዋል። ይህ ቢሆንም ፕሬዝዳንቱ በጤንነት ያሳቡ እንጂ በሕወሓት የፍትህ ስርዓት ውስጥ ባለው ብልሹ እና ጣልቃገብ አሰራር ደስተኛ እንዳልነበሩ የሚያውቋቸው ተናግረዋል።በዚህ ሳምንት ሕገመንግስቱ ይከበር ሕወሓት ከዳኝነት ስራ እጁን ያውጣ ያሉ ከዳኝነት ስራቸው መባረራቸው ይታወሳል:: ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.