ፔፕ ጋርዲዮላ የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ ለመሆን ኮንትራት ተፈራረመ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ የውድድር ዓመት የእንግሊዙን ማንቸስተር ሲቲ ለማሰልጠን የሶስት ዓመት ተኩል የውል ስምምነት ፊርማውን ማኖሩ ታወቀ። የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ቺሊያዊው የ64 ዓመቱ አዛውንት ማኑኤል ፔልግሪኒ የጋርዲዮላን ወደ ሲቲ መምጣት በበጎ ጎኑ ተቀብለውታል። ፔልግሪኒ …