በዲሲ ማርያም ቤተክርስቲያን ውስጥ የተፈጸመው ረብሻና ብጥበጣ
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
“ተቆርቋሪ ነን” ባዮች ለረዥም ዓመታት በሰላምና በፍቅር ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ምዕመናን ስታገለግልና ለብዙዎች አለኝታና መጠጊያ የነበረችውን የዋሽንግተን ዲሲን ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንን በመበጥበጥና ህጋዊና ምዕመና የመረጡትን ቦርድ በአመጽና በተንኮል ከስልጣኑ በማውረድ ከፍተኛ ወንጀል ፈጽመዋል። እነዚህ “ተቆርቋሪ ነን” ባዮች ከጀርባቸው ከወያኔ የሚሰጣቸውን ስውር አጀንዳ በረቀቀ መንገድ ለፍቅረ ንዋይ ካደሩ ካህናት ጋር በማበር ያደረጉት አሳፋሪና ወራዳ ድርጊት ለትወልድና ለታሪክ ሲያስፈርድባቸው የሚኖር መርዘኛ ታሪክ ሰርተዋል። እስቲ ተመልካች ይፍረድ በማለት አንዱን ቪዲዮ እዚህ ላይ አቅርበንላችኋል።