በሃረርጌ ውጥረቱ አይሏል። በሃሮማያ ተማሪዎች ተቃውሞ አያደረጉ ይገኛሉ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
#Ethiopia #Oromoprotests : በሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች የኣዲስ ኣበባን ማስተር ፕላን እና በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገውን ግድያ በመቃወም ላይ ይገኛሉ።ሃሮማያ ዩንቨርስቲ ቴክኖ ካምፓስ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን የቀጠሉ ሲሆን በሃረርጌ ክፍለሃገር በበዴሳ በገለምሶ በጭሮ አና ኣከባብ ወረዳዎች የወያኔ ፋሽስት ወታደሮች ዘልቀው ገብተው ሕዝብን በማሸበር ላይ ሲገኙ የሃሮማያ ተማሪዎች በኦሮሞ ሕዝብ ላይ የሚደረገው ግድያ አንዲቆም በመጠየቅ የሕወሓት አምባገነን ኣገዛዝን በቃን ብለዋል። photos via Jawar mohammed