በኦሮሚያ ከተሞች የሚካሄድ ተቃዉሞ በስፋት ቀጥሏል – VOA


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የአዲስ አበባና የፊንፊኔ ዙሪያ የተቀናጀ ማስተር ፕላን ተግባራዊ ይደረጋል መባሉን ተከትሎ በኦሮሚያ ከተሞች ከሕዳር ወር አጋማሽ ጀምሮ ሲካሄድ የነበረዉ ተቃዉሞ ዛሬም በአንዳንድ አካባቢዎች ቀጥሏል። ተቃዋሚዎቹ፣ የታሰሩ እንዲፈቱ ለተገደሉት ሰዎች ቤተሰቦች ካሳ እንዲከፈል የሚል መፈክርም ጨምረዋል…