የወያኔ ቡድን የማንኩሳ ነዋሪዎችን ንብረት በእሳት አነደደ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Tesfahun Alemneh's photo.

በጎጃም ማንኩሳ መሬታችንን አንለቅም ያሉ ግለሰቦችን ንብረት በእሳት አነደደው።በቃጠሎው ከፍተኛ ንብረት የወደመ ሲሆን የአካባቢውን ማህበረሰብ በእጅጉ አስቆጥቶ ለአመፅ አስነስቷቸሗል።ይህንን ቃጠሎ የወያኔ አሽከር በመሆን በዋናነት የፈፀሙት ኮማንደር ሽታሁን እና ደሳለኝ በእውቀት የተባሉ የወያኔ አመራሮች መሆናቸው ታውቋል።

እንደሚታወቀው ወያኔ በትላልቅ ከተሞች የሚፈልገውን ቦታ ለማስለቀቅ በእሳት እንደሚያጋየው ሁሉ በፍቅር እስከ መቃብሯ ማንኩሳ ኑዋሪዎች ላይም ደግሞታል።