የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን እንደቀጠለ ነው::በዲሾች ላይ የተጀመረው ነቀላ/ጦርነት ቀጥሏል::ጃኪ ጎሴ የወያኔን ስራ በመቃወም በ2 ሃገራት የሚያካሂደውን ኮንሰርት ሰረዘው:


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን እንደቀጠለ ነው::በዲሾች ላይ የተጀመረው ነቀላ/ጦርነት ቀጥሏል::ጃኪ ጎሴ የወያኔን ስራ በመቃወም በ2 ሃገራት የሚያካሂደውን ኮንሰርት ሰረዘው::‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterPlan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ከአዲስ አበባ 60 ኪሎሜትር ላይ በምትገኘው ጫንጮ ከተማ ሕዝቦ አደባባይ በመውጣት ወያኔን ሲያስጨንቀው ታይቷል::በተለያየ ክፍለሃገራት የተሰማሩ የወያኔ ሰራዊት ልብስ የለበሱ ደም መጣጭ የአግኣዚ ጦር አባላት ከሕዝቡ ጋር ተፋጠው ይገኛሉ::በጊንዶ ምእራብ ሸዋ ሕዝቡ ፊትለፊት የወያኔ አግኣዚ ጦርን ካለምንም ፍራቻ በመጋፈጥ ለነጻነቱ ያለውን ቀናኢነት አሳይቷል::ከዚሁ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ተቃውሞ በተሰማባቸው አከባቢዎች የሳተላይት ዲሽ ነቀላ እየተካሄደ ይገኛል::ይህ በሳተላይት ዲሽ ላይ የሚደረገው ጦርነት እንዳበቃ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ እንደሚዘመት ታውቋል:: በእስራኤል ቴላቭኢቭ የሚገኘው ጃኪ ጎሴ የተባለው ዘፋኝ በተቃውሞ ሕይወታቸው ላጡ የኦሮሞ ልጆች የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን ገልጾ በእስራኤል እና ስዊዲን ሊያካሂደው ያሰበውን ኮንሰርት በመሰረዝ ከሰማእታት ኢትዮጵያውያን ጎን መቆሙን አረጋግጧል::

: Jacky Gosee cancels his concerts to pay tribute to the victims of the recent protest

እርማት :- ጃኪ ጎሲ በአሁን ሰአት አትላንታ የሚገኝ ሲሆን ይህን ቭድዮ ያስተላለፍኩት በአይሲስ ወገኖቼ በታረዱ ጊዜ እንጂ አሁን አይደለም ይህን ቭድዮ ያወጣው የወያኔ አሽቃላጭ ድህረገጽ አይቼ ራሴ ገርሞኛል ሲል ተናግሯል:: Jacky Gosee cancels his concerts to pay tribute to the victims of the recent protest http://www.hahuvideos.com/watch.php?vid=5d8f21c66#OromoProtests

Embedded image permalink

#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

Minilik Salsawi's photo.