የመከላከያ ሚኒስቴር እና የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ድረ-ገጾች (ዌብሳይቶች) ተጠለፉ::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Minilik Salsawi – የመከላከያ ሚኒስቴር እና የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ድረ-ገጾች (ዌብሳይቶች) ተጠለፉ::

የመከላከያ ሚኒስቴር እና የድሬዳዋ ዩንቨርስቲ ዌብሳይቶች መጠለፋቸውን በማህበራዊ ድህረገጽ የተለቀቁ መረጃዎች ጠቁመዋል:: ድረ ገጾቹ ከተጠለፉ በኋላ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን የሚቃወሙ እና የኦሮሞ ተማሪዎች እና ገበሬዎች የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ለመቃወም እንደወጡ የተገደሉ የታሰሩትን እና የተደበደቡትን አጋርነት በመግለጽ በየድረ ገጾቹ ላይ መልእኽቶች ተሰራጭተዋል::