የስኳር ሕመምና የዓይን ብርሃንን እስከ ማጣት ሊያደርሱ የሚችሉ የዓይን በሽታዎች – VOA
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የስኳር ሕመምን ተከትለው ሊከሰቱ በሚችሉ የተለያዩ የዓይን በሽታ ዓይነቶች ምንነትና አመጣጥ፤ እንዲሁም ለመከላከል የሚያስችሉ መንገዶችና የሕክምና አማራጮች ዙሪያ ሞያዊ ትንታኔ የሚሰጡን የዓይን ቀዶ ሕክምናና የዓይን ነርቭ ሕክምና ባለሞያው ዶ/ር ወርቅ-ዓየሁ ከበደ ናቸው። ያዳምጡ → listen