የጎጃም ከተሞች የትግል ጥሪ በያዙ በራሪ ወረቀቶች አሸብርቀዉ አደሩ።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ተነስ ተነስተናል ዝምታዉ ይብቃ ። በመላዉ ኢትዮጱያ እንደ ሰደድ እሳት በመቀጣጠል ላይ ያለዉን ህዝባዊ አመፅ ተቀላቀል የሚል መልእክት የያዙ
በራሪ ወረቀቶች በባህር ዳር ዳንግላ ሞጣ እና ቢቸና ለህዝብ ተዳርሰዋል።
የህወሃትን ግፍ ስርአት በአጭር ጊዜ ለማስወገድ አመፁ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ህዝብ የአፀፋ እርምጃ እንዲወስድ ጥሪ ቀርቧል።
