የግንቦት 7 ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓ ህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል።
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
የግንቦት ሰባት ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በአውሮፓህብረት በመገኘት ስለ ወቅቱ ድርቅና አጠቃላይ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ማብራርያ ሰጥተዋል። ከሰአታት በፊት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰውየው እዝያ የሄዱት ምንም አይነት ግብዣ ሳይደረግላቸው ነው በማለት ቢገልጽም ፕሮፌሰሩ የህብረቱ ሰብሳቢ በተገኙበት ውይይት አድርገዋል። ጠቅላላ ዜናውን ከዚህ ቪዲዮ ያገኙታል።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=Apx0MZwVDYI]